☞ መንፈሰ ጠንካራ ሰዎች የማያደርጓቸው #12_ነገሮች:

☞ መንፈሰ ጠንካራ ሰዎች የማያደርጓቸው #12_ነገሮች:

☞ መንፈሰ ጠንካራ ሰዎች የማያደርጓቸው #12_ነገሮች: . መንፈሰ ጠንካራ ሰዎች ሃሳባቸውንና ባህሪያቸውን በመግራት እና ስሜታቸውን በመቆጣጠር ይታወቃሉ፡፡በአዕምሯዊ #ብስለት እና በአስተሳሰብ ከፍ ያለ ደረጃ ላይ የደረሱ ሰዎች የሚከተሉትን ነገሮች አያደርጉም፡፡ . ➊. ፍርሃት የለባቸውም: መንፈሰ ጠንካራ ሰዎች #ምክንያታዊ አስተሳሰብን ስለሚያጎለብቱ ሰዎች ብዙ ጊዜ በማህበራዊ እና በኢኮኖሚያዊ ህይወታቸው ወደፊት ሊገጥማቸው ስለሚችሉ ችግሮች አስቀድመው ስጋት ውስጥ ለሚጥል ጭንቀት አይዳረጉም፡፡ . ➋. በሌሎች ስዎች ስኬታማነት አይቀኑም: አዕምሯቸው #ሚዛናዊነትን ያጉለበተ ሰዎች ስኬትን ከተቀዳጁ ሌሎች ሰዎች ትምህርትን ለመውሰድ ሙሉ በሙሉ ዝግጁ እንደሆኑ ይነገራል፡፡ የስነ ልቦና ባለሙያዎች በሌሎች ሰዎች ድክመት እና ስኬትማነት ላይ ማተኮር የራስን እቅድ ያሳጣል…

Read More

አንድ ፕሮጀክት ቀረፃ (proposal) ሊያካትታቸው የሚገባቸው ዋና ዋና ነጥቦች፡-

አንድ ፕሮጀክት ቀረፃ (proposal) ሊያካትታቸው የሚገባቸው ዋና ዋና ነጥቦች፡-

ፕሮጀክት ቀረፃ ======== አንድ ፕሮጀክት ቀረፃ (proposal) ሊያካትታቸው የሚገባቸው ዋና ዋና ነጥቦች፡- A) ማውጫ (Table of contents) ገፁ ከሦስት ከበለጠ ማውጫ ሊዘጋጅለት ይገበዋል፡፡ ማውጫ ሁሉንም ምዕራፎችና ንዑስ ምዕራፎች ያሉበትን ገፅ ባመላከተ መልኩ መዘጋጀት ይኖርበታል፡፡ B) አጭር መግለጫ (Executive Summary) ከግማሽ ገፅ ያልበለጠ ሆኖ ለያካትታቸው ሃሳቦች ☞ ፕሮጀክቱ እንዲሰራ ያስገደደው ዋና ችግር ☞ፕሮጀክቱ የሚያመጣው ተፅዕኖ ☞ለችግሩ የተቀመጠ መፍተሄ ☞የፕሮጀክት አዋጭነት የሚያመላክት ግምገማ ☞ፕሮጀክቱ የሚያስገኘው ጥቅም ☞ፕሮጀክቱ የሚያስፈልገው የገንዘብ መጠንና የሚወስደው ጊዜ መካተት አለባቸው፡፡ C) መግቢያ (Back Ground) ከአንድ ገፅ ባልበለጠ መገለፅ ሲገባው የሚያካትታቸው ነጥቦች፡- ☞ ፕሮጀክቱ የሚፈታው ችግር ምን እንደሆነ ☞…

Read More

እራስን የኮምፒውተር ፕሮግራሚግ ወይም ኮዲንግ ችሎታን ማስተማሪያ 8 ጠቃሚ ነጥቦች

እራስን የኮምፒውተር ፕሮግራሚግ ወይም ኮዲንግ ችሎታን ማስተማሪያ 8 ጠቃሚ ነጥቦች

እራስን የኮምፒውተር ፕሮግራሚግ ወይም ኮዲንግ ችሎታን ማስተማሪያ 8 ጠቃሚ ነጥቦች እራስን የኮምፒውተር ፕሮግራሚግ ወይም ኮዲንግ ችሎታን ማስተማሪያ 8 ጠቃሚ ነጥቦች ፕሮግራሚግ በአሁኑ ወቅት በአለማችን ላይ እጅግ በጣም ጠቃሚ እና አዋጪ የሞያ ዘርፍ ነው። እንዲሁም በአለም ላይ እጅግ በጣም ትልቁን ክፍያ ውይም ደሞዝ ከሚከፈልባቸው ዋና ዋና የኮምፒውተር ቴክኖሎጂ የስራ ዘርፎች ግንባር ቀደሙ ነው። ታዲያ የዚህን ሞያ ችሎታ ለመማር እና ችሎታቹን ለማሳደግ የመጀመርያ ጉዟቹን የጅመራቹ ከሆነ እነኚን እጅግ በጣም ጠቃሚ እና በትክክለኛው መንገድ ላይ እንድትጓዙ የሚረዳቹ 8 ነጥቦች ይመልከቱ። እነኚህ ነጥቦች በዚህ ሞያ ላይ ስኬታማ የሆኑ ግለስቦች ሁሉም በጋራ የሚስማሙበት ነጥቦች ናቸው፤…

Read More

ስኬታማ አመራሮች አምስት የዉጤት ሚስጥራዊ ባህሪያት

ስኬታማ አመራሮች አምስት የዉጤት ሚስጥራዊ ባህሪያት

የስኬታማ አመራሮች አምስት የዉጤት ሚስጥራዊ ባህሪያት =============================== ለአንድ ተቋም የላቀ ውጤታማነት ትልቁን ሚና የሚይዘው አመራሩ ነው፡፡ የአመራሩ ጥንካሬ ወይም ድክመት አንድን ትንሽ ተቋም አይደለም አገርን ያህል ነገር ደካማ ወይም ጠንካራ ሊያደርግ ይችላል፡፡ በተለያዩ ተቋማት ውስጥ ያሉ አመራሮች የሚመሩት ድርጅት አትራፊም ይሁን ትርፋማ ያልሆነ እስከ 40 በመቶ ድረስ ውጤታማነቱን የመወሰን አቅም አላቸው፡፡ አመራሩ የበታች ሰራተኞችን ይቀጥራል፣ ያሰራል፡፡ ድርጅቱ ውጤታማ ባይሆን ተጠያቂው የሚሆነው ስራውን በበላይነት የሚያሰራው ወይም ደግሞ ስራውን የሚሰሩ ሰዎችን የቀጠረው ነው ሊሆን የሚችለው፡፡ ለዚያም ነው አንድ ድርጅት ሲመሰረት አመራሩ ማነው ተብሎ በቅድሚያ መለየት ያለበት፡፡ የምንመራው ተቋም የፖለቲካ ፓርቲ ሊሆን ይችላል፣…

Read More

① Motherboard 〰〰〰〰〰 ❖ Motherboard የኮምፒውተር ክፍል ዋናው የኤሌክትሪክ ሰርኪዩት ሰሉዳ ሲሆን ተለቅ ያለ እና ዋና የኮምፒውተር ክፍል ነው፡፡ ሁሉም የኮምፒውተር ክፍሎች ከ Motherboard ጋር በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የተገናኙ ሲሆን ይህም በመሰረታዊነት የኮምፒውተሩ ክፍሎች እርስ በርስ መረጃ እና ትዕዛዞችን እንዲለዋወጡ ያስችላል፡፡ ❖ ካለ Motherboard ኮምፒውተር የማይታሰብ ነው፡፡ ለምሳሌ፡- የኮምፒውተሩ ኤሌክትሪክ አቅራቢ(Power Supply) ለሲዲ ማንበቢያው (CD drive) የኤሌክትሪክ ሃይል መስጠት ካልቻለ ሲዲ ማንበቢያው መስራት አይችልም፡፡ ②Central Processing Unit (CPU) 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ❖ CPU የኮምፒውተሩ ማዕከላዊ ማቀነባበሪያ ክፍል ሲሆን ማቀናበሪያ(processor) አልያም የኮምፒውተር አዕምሮ ሌላኛው መታወቂያ ስሞቹ ናቸው፡፡ ❖ CPU ከተጠቃሚ ወደ ኮምፒውተሩ የሚገቡትን…

Read More

ኡቡንቱን ከዊንዶው 10/7/8 ጋር አጫጫን (Dual Boot)??

ኡቡንቱን ከዊንዶው 10/7/8 ጋር አጫጫን (Dual Boot)??

ኡቡንቱን ከዊንዶው 10/7/8 ጋር አጫጫን (Dual Boot)?? 1. መጀመሪያ fast boot እናጠፋለን። Control panel > Hardware and Sound > Power Options > System Settings …Change settings የሚለው ክሊክ እናደርጋለን እዛው በመቀጠልም Turn on fast start up የሚለው ላይ ✅ ካለ እናጠፋለን። 2. አዲስ partition እንፈጥራለን። Disk management እንገባለን ከዛ ለኡቡንቱ(Ubuntu) የሚሆን partition በትንሹ 20 GB የሚሆን ቦታ ካለን ላይ Shrink እናደርጋለን። Unallocated መፍጠራችን ማረጋገጥ ይኖርብናል። 3. Boot እንሰራለን ። Power ISOን ወይንም Rufusን በመጠቀም ፍላሽ ዲስክ /usb drive/ ላይ boot እንሰራለታለን። 4. ኮምፕዩተራችን Restart እናደርጋለን በመቀጠልም ልክ ኮምፒዩተር እንደተነሳ F12/F9/F10…..

Read More