ኦርጂናል(Original) እና ፌክ (ፎርጂድ) ሚሞሪ (Memory) ካርድ እንዴት መለየት ይቻላል? ኦርጂናል ሚሞሪ ከፌኩ በምን ይለያል? 1⃣ኛ. ኦርጂናል ሚሞሪዎችን የምናረጋግጥበት የመጀመሪያው ና ቀላሉ መንገድ የሚሆነው ሚሞሪውን ስልካችን ውስጥ በማስገባት ፎርማት(Format) ማድረግ ነው። ✅ሚሞሪውን ፎርማት(Format) ስናረገው ኦርጂናል ከሆነ ፎርማቱን ያለ ምንም ችግር ይጨርሳል። ✅ፎርጂድ(ፌክ) ከሆነ ደሞ ፎርማት መሆን ስለ ማይችል ኤረር(Error) ቦክስ ያሳያችሁና ይቋረጣል። 2⃣ኛ.ሁለተኛው መንገድ ደሞ በ ኮምፒውተሮ ወይም በስልኮ ወደ ሚሞሪው ፍይሎችን ኮፒ በማድረግ ማረጋገጥ ይቻላል። ✅ ለምሳሌ አንድ 1GB የሚሆን ፊልም ወይም ሌላ ፍይል ወደ ገዛነው ሚሞሪ ኮፒ ስናደርግ በሚወስደው ሰዐት ማወቅ ይቻላል ኦርጂናል ከሆነ 1GB ፍይል ኮፒ ለማረግ…
Read MoreMonth: October 2020
ሪሲቨር ስንገዛ ምን ምን ነገሮችን ማየት አለብን ☜ መጀመሪያ ድ ሪሲቨር ለመግዛት ወደገበያ ስንወጣ ማየት ያለብን ብዙ ነገሮች አሉ አለበለዚያ በቸልተኝነት ያገኘነዉ ሪሲቨር ገዝተን ሪሲቨሩ ወር ባልሞላ ጊዜ ዉስጥ የሚፈልጉት ነገሮች ባይሰራ ወይም ሪሲቨሩ ብዙም ሳይጠቀሙበት ቢበላሽ በተጨማሪ ወጪ መጋለጦ አይቀሬ ነዉ፡፡ መጀመሪያ ሪሲቨሮን ከሶኬት ጀምሮ ማየት ነዉ የሪሲቨሩ ስኬት ቶሎ ሚቆረጥ ሊሆን ስለሚችል ነዉ በመቀጠል ሪሞቱን እናያለን እቤታችን ዉስጥ ህፃናት ካሉ ሪሞት አይበረክትም ስለዚህ የሪሞቱን ጥንካሬ ልብብሎ ማየት ነዉ ሪሞቱ ቢበላሽ ገበያ ላይ በቀላሉ ማግኘት መቻሎትንም ማረጋገጥ አለቦት ሪሲቨሩ በአሁን ሰአት በሪሲቨር ቴክኖሎጂ ዉስጥ ያሉትን አዳዲስ ነገሮች መያዙን ማየት…
Read More