“መሪዎች በሂደት ወደ መሆን ይመጣሉ እንጂ መሪ ሆነው አይወለዱም፡፡ እንደማንኛውም ነገር በብርቱ ስራና ጥረት ወደ መሆን ይመጣሉ” – Vince Lombardi አንድ ሰው በአመራሩ አስገራሚ የሆነን ስኬት ሲያዝመዘግብ “የአመራር ተሰጥኦ ያለው ሰው ነው” በመባል ይነገርለታል፡፡ ይህ አባባል የአመራር ብቃት ጉዳይ በሂደት የሚዳብር ሳይሆን በተፈጥሮ የሚመጣ እንደሆነ የመጠቆም ባህሪይ አለው፡፡ ከዚህ አመለካከት በመነሳት አንዳንዶች እንደሚያምኑትና እንደሚናገሩት አንድ ሰው ወደ አመራር ለመምጣት በተፈጥሮ መሪ ሆኖ ወይም የአመራርን ብቃት ተክኖ መወለድ አለበት፡፡ በእነዚህ ሰዎች አመለካከት አንድ ሰው ሲወለድ፣ ወይ መሪ ነው ወይም ደግሞ አይደለም ብለው ያምናሉ፡፡ ይህም አመለካከት ልዩ “የተፈጥሮ ባህሪይ ጽንሰ-ሃሳብ” (Great Man…
Read MoreAuthor: mame
ኦርጂናል(Original) እና ፌክ (ፎርጂድ) ሚሞሪ (Memory) ካርድ እንዴት መለየት ይቻላል?
ኦርጂናል(Original) እና ፌክ (ፎርጂድ) ሚሞሪ (Memory) ካርድ እንዴት መለየት ይቻላል? ኦርጂናል ሚሞሪ ከፌኩ በምን ይለያል? 1⃣ኛ. ኦርጂናል ሚሞሪዎችን የምናረጋግጥበት የመጀመሪያው ና ቀላሉ መንገድ የሚሆነው ሚሞሪውን ስልካችን ውስጥ በማስገባት ፎርማት(Format) ማድረግ ነው። ✅ሚሞሪውን ፎርማት(Format) ስናረገው ኦርጂናል ከሆነ ፎርማቱን ያለ ምንም ችግር ይጨርሳል። ✅ፎርጂድ(ፌክ) ከሆነ ደሞ ፎርማት መሆን ስለ ማይችል ኤረር(Error) ቦክስ ያሳያችሁና ይቋረጣል። 2⃣ኛ.ሁለተኛው መንገድ ደሞ በ ኮምፒውተሮ ወይም በስልኮ ወደ ሚሞሪው ፍይሎችን ኮፒ በማድረግ ማረጋገጥ ይቻላል። ✅ ለምሳሌ አንድ 1GB የሚሆን ፊልም ወይም ሌላ ፍይል ወደ ገዛነው ሚሞሪ ኮፒ ስናደርግ በሚወስደው ሰዐት ማወቅ ይቻላል ኦርጂናል ከሆነ 1GB ፍይል ኮፒ ለማረግ…
Read Moreሪሲቨር ስንገዛ ምን ምን ነገሮችን ማየት አለብን ☜ መጀመሪያ ድ ሪሲቨር ለመግዛት ወደገበያ ስንወጣ ማየት ያለብን ብዙ ነገሮች አሉ አለበለዚያ በቸልተኝነት ያገኘነዉ ሪሲቨር ገዝተን ሪሲቨሩ ወር ባልሞላ ጊዜ ዉስጥ የሚፈልጉት ነገሮች ባይሰራ ወይም ሪሲቨሩ ብዙም ሳይጠቀሙበት ቢበላሽ በተጨማሪ ወጪ መጋለጦ አይቀሬ ነዉ፡፡ መጀመሪያ ሪሲቨሮን ከሶኬት ጀምሮ ማየት ነዉ የሪሲቨሩ ስኬት ቶሎ ሚቆረጥ ሊሆን ስለሚችል ነዉ በመቀጠል ሪሞቱን እናያለን እቤታችን ዉስጥ ህፃናት ካሉ ሪሞት አይበረክትም ስለዚህ የሪሞቱን ጥንካሬ ልብብሎ ማየት ነዉ ሪሞቱ ቢበላሽ ገበያ ላይ በቀላሉ ማግኘት መቻሎትንም ማረጋገጥ አለቦት ሪሲቨሩ በአሁን ሰአት በሪሲቨር ቴክኖሎጂ ዉስጥ ያሉትን አዳዲስ ነገሮች መያዙን ማየት…
Read More☞ መንፈሰ ጠንካራ ሰዎች የማያደርጓቸው #12_ነገሮች:
☞ መንፈሰ ጠንካራ ሰዎች የማያደርጓቸው #12_ነገሮች: . መንፈሰ ጠንካራ ሰዎች ሃሳባቸውንና ባህሪያቸውን በመግራት እና ስሜታቸውን በመቆጣጠር ይታወቃሉ፡፡በአዕምሯዊ #ብስለት እና በአስተሳሰብ ከፍ ያለ ደረጃ ላይ የደረሱ ሰዎች የሚከተሉትን ነገሮች አያደርጉም፡፡ . ➊. ፍርሃት የለባቸውም: መንፈሰ ጠንካራ ሰዎች #ምክንያታዊ አስተሳሰብን ስለሚያጎለብቱ ሰዎች ብዙ ጊዜ በማህበራዊ እና በኢኮኖሚያዊ ህይወታቸው ወደፊት ሊገጥማቸው ስለሚችሉ ችግሮች አስቀድመው ስጋት ውስጥ ለሚጥል ጭንቀት አይዳረጉም፡፡ . ➋. በሌሎች ስዎች ስኬታማነት አይቀኑም: አዕምሯቸው #ሚዛናዊነትን ያጉለበተ ሰዎች ስኬትን ከተቀዳጁ ሌሎች ሰዎች ትምህርትን ለመውሰድ ሙሉ በሙሉ ዝግጁ እንደሆኑ ይነገራል፡፡ የስነ ልቦና ባለሙያዎች በሌሎች ሰዎች ድክመት እና ስኬትማነት ላይ ማተኮር የራስን እቅድ ያሳጣል…
Read Moreአንድ ፕሮጀክት ቀረፃ (proposal) ሊያካትታቸው የሚገባቸው ዋና ዋና ነጥቦች፡-
ፕሮጀክት ቀረፃ ======== አንድ ፕሮጀክት ቀረፃ (proposal) ሊያካትታቸው የሚገባቸው ዋና ዋና ነጥቦች፡- A) ማውጫ (Table of contents) ገፁ ከሦስት ከበለጠ ማውጫ ሊዘጋጅለት ይገበዋል፡፡ ማውጫ ሁሉንም ምዕራፎችና ንዑስ ምዕራፎች ያሉበትን ገፅ ባመላከተ መልኩ መዘጋጀት ይኖርበታል፡፡ B) አጭር መግለጫ (Executive Summary) ከግማሽ ገፅ ያልበለጠ ሆኖ ለያካትታቸው ሃሳቦች ☞ ፕሮጀክቱ እንዲሰራ ያስገደደው ዋና ችግር ☞ፕሮጀክቱ የሚያመጣው ተፅዕኖ ☞ለችግሩ የተቀመጠ መፍተሄ ☞የፕሮጀክት አዋጭነት የሚያመላክት ግምገማ ☞ፕሮጀክቱ የሚያስገኘው ጥቅም ☞ፕሮጀክቱ የሚያስፈልገው የገንዘብ መጠንና የሚወስደው ጊዜ መካተት አለባቸው፡፡ C) መግቢያ (Back Ground) ከአንድ ገፅ ባልበለጠ መገለፅ ሲገባው የሚያካትታቸው ነጥቦች፡- ☞ ፕሮጀክቱ የሚፈታው ችግር ምን እንደሆነ ☞…
Read Moreእራስን የኮምፒውተር ፕሮግራሚግ ወይም ኮዲንግ ችሎታን ማስተማሪያ 8 ጠቃሚ ነጥቦች
እራስን የኮምፒውተር ፕሮግራሚግ ወይም ኮዲንግ ችሎታን ማስተማሪያ 8 ጠቃሚ ነጥቦች እራስን የኮምፒውተር ፕሮግራሚግ ወይም ኮዲንግ ችሎታን ማስተማሪያ 8 ጠቃሚ ነጥቦች ፕሮግራሚግ በአሁኑ ወቅት በአለማችን ላይ እጅግ በጣም ጠቃሚ እና አዋጪ የሞያ ዘርፍ ነው። እንዲሁም በአለም ላይ እጅግ በጣም ትልቁን ክፍያ ውይም ደሞዝ ከሚከፈልባቸው ዋና ዋና የኮምፒውተር ቴክኖሎጂ የስራ ዘርፎች ግንባር ቀደሙ ነው። ታዲያ የዚህን ሞያ ችሎታ ለመማር እና ችሎታቹን ለማሳደግ የመጀመርያ ጉዟቹን የጅመራቹ ከሆነ እነኚን እጅግ በጣም ጠቃሚ እና በትክክለኛው መንገድ ላይ እንድትጓዙ የሚረዳቹ 8 ነጥቦች ይመልከቱ። እነኚህ ነጥቦች በዚህ ሞያ ላይ ስኬታማ የሆኑ ግለስቦች ሁሉም በጋራ የሚስማሙበት ነጥቦች ናቸው፤…
Read Moreስኬታማ አመራሮች አምስት የዉጤት ሚስጥራዊ ባህሪያት
የስኬታማ አመራሮች አምስት የዉጤት ሚስጥራዊ ባህሪያት =============================== ለአንድ ተቋም የላቀ ውጤታማነት ትልቁን ሚና የሚይዘው አመራሩ ነው፡፡ የአመራሩ ጥንካሬ ወይም ድክመት አንድን ትንሽ ተቋም አይደለም አገርን ያህል ነገር ደካማ ወይም ጠንካራ ሊያደርግ ይችላል፡፡ በተለያዩ ተቋማት ውስጥ ያሉ አመራሮች የሚመሩት ድርጅት አትራፊም ይሁን ትርፋማ ያልሆነ እስከ 40 በመቶ ድረስ ውጤታማነቱን የመወሰን አቅም አላቸው፡፡ አመራሩ የበታች ሰራተኞችን ይቀጥራል፣ ያሰራል፡፡ ድርጅቱ ውጤታማ ባይሆን ተጠያቂው የሚሆነው ስራውን በበላይነት የሚያሰራው ወይም ደግሞ ስራውን የሚሰሩ ሰዎችን የቀጠረው ነው ሊሆን የሚችለው፡፡ ለዚያም ነው አንድ ድርጅት ሲመሰረት አመራሩ ማነው ተብሎ በቅድሚያ መለየት ያለበት፡፡ የምንመራው ተቋም የፖለቲካ ፓርቲ ሊሆን ይችላል፣…
Read More① Motherboard 〰〰〰〰〰 ❖ Motherboard የኮምፒውተር ክፍል ዋናው የኤሌክትሪክ ሰርኪዩት ሰሉዳ ሲሆን ተለቅ ያለ እና ዋና የኮምፒውተር ክፍል ነው፡፡ ሁሉም የኮምፒውተር ክፍሎች ከ Motherboard ጋር በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የተገናኙ ሲሆን ይህም በመሰረታዊነት የኮምፒውተሩ ክፍሎች እርስ በርስ መረጃ እና ትዕዛዞችን እንዲለዋወጡ ያስችላል፡፡ ❖ ካለ Motherboard ኮምፒውተር የማይታሰብ ነው፡፡ ለምሳሌ፡- የኮምፒውተሩ ኤሌክትሪክ አቅራቢ(Power Supply) ለሲዲ ማንበቢያው (CD drive) የኤሌክትሪክ ሃይል መስጠት ካልቻለ ሲዲ ማንበቢያው መስራት አይችልም፡፡ ②Central Processing Unit (CPU) 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ❖ CPU የኮምፒውተሩ ማዕከላዊ ማቀነባበሪያ ክፍል ሲሆን ማቀናበሪያ(processor) አልያም የኮምፒውተር አዕምሮ ሌላኛው መታወቂያ ስሞቹ ናቸው፡፡ ❖ CPU ከተጠቃሚ ወደ ኮምፒውተሩ የሚገቡትን…
Read Moreየኮምፒውተር 32 ቢት እና 64 ቢት ሲፒዮ ልዩነት እና ጥቅም ምንድነው?
ኡቡንቱን ከዊንዶው 10/7/8 ጋር አጫጫን (Dual Boot)??
ኡቡንቱን ከዊንዶው 10/7/8 ጋር አጫጫን (Dual Boot)?? 1. መጀመሪያ fast boot እናጠፋለን። Control panel > Hardware and Sound > Power Options > System Settings …Change settings የሚለው ክሊክ እናደርጋለን እዛው በመቀጠልም Turn on fast start up የሚለው ላይ ✅ ካለ እናጠፋለን። 2. አዲስ partition እንፈጥራለን። Disk management እንገባለን ከዛ ለኡቡንቱ(Ubuntu) የሚሆን partition በትንሹ 20 GB የሚሆን ቦታ ካለን ላይ Shrink እናደርጋለን። Unallocated መፍጠራችን ማረጋገጥ ይኖርብናል። 3. Boot እንሰራለን ። Power ISOን ወይንም Rufusን በመጠቀም ፍላሽ ዲስክ /usb drive/ ላይ boot እንሰራለታለን። 4. ኮምፕዩተራችን Restart እናደርጋለን በመቀጠልም ልክ ኮምፒዩተር እንደተነሳ F12/F9/F10…..
Read More