“መሪዎች በሂደት ወደ መሆን ይመጣሉ እንጂ መሪ ሆነው አይወለዱም፡፡ እንደማንኛውም ነገር በብርቱ ስራና ጥረት ወደ መሆን ይመጣሉ” – Vince Lombardi አንድ ሰው በአመራሩ አስገራሚ የሆነን ስኬት ሲያዝመዘግብ “የአመራር ተሰጥኦ ያለው ሰው ነው” በመባል ይነገርለታል፡፡ ይህ አባባል የአመራር ብቃት ጉዳይ በሂደት የሚዳብር ሳይሆን በተፈጥሮ የሚመጣ እንደሆነ የመጠቆም ባህሪይ አለው፡፡ ከዚህ አመለካከት በመነሳት አንዳንዶች እንደሚያምኑትና እንደሚናገሩት አንድ ሰው ወደ አመራር ለመምጣት በተፈጥሮ መሪ ሆኖ ወይም የአመራርን ብቃት ተክኖ መወለድ አለበት፡፡ በእነዚህ ሰዎች አመለካከት አንድ ሰው ሲወለድ፣ ወይ መሪ ነው ወይም ደግሞ አይደለም ብለው ያምናሉ፡፡ ይህም አመለካከት ልዩ “የተፈጥሮ ባህሪይ ጽንሰ-ሃሳብ” (Great Man…
Read More